ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘዳግም 32:49 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከኢያሪኮ ማዶ ባለው የሞዓብ ምድር፣ ከዓባሪም ተራሮች አንዱ ወደ ሆነው ወደ ናባው ተራራ ወጥተህ ለእስራኤላውያን ርስት አድርጌ የምሰጣትን የከነዓንን ምድር አሻግረህ ተመልከት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 32:49