ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘዳግም 26:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አምላክህእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ከሚሰጥህ ምድር ከምትሰ በስበው ሰብል ሁሉ፣ በኵራት ወስደህ በቅርጫት ውስጥ አድርገው፤ ከዚያም አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ለስሙ ማደሪያ እንዲሆን ወደሚመርጠው ስፍራ ሂድ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 26:2