ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘዳግም 21:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይልቁንም ከተጠላችው ሚስቱ ለተወለደው ልጅ ካለው ሀብት ሁሉ ሁለት እጅ ድርሻውን በመስጠት ብኵርናውን ያስታውቅ፤ ያ ልጅ የአባቱ ኀይል መጀመሪያ ነውና፤ የብኵርና መብት የራሱ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 21:17