ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘዳግም 2:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከየትኛውም ምድራቸው ላይ ለጫማችሁ መርገጫ ታህል እንኳ መሬት ስለማልሰጣችሁ፣ ለጦርነት አታነሣሷቸው። ኰረብታማውን የሴይርን አገር ርስት አድርጌ ለዔሳው ሰጥቼዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 2:5