ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘዳግም 18:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነዚህን የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ዘንድ አስጸያፊ ነውና፣ ከእነዚህ አጸያፊ ልምዶች የተነሣም አምላክህእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) እነዚያን አሕዛብ ከፊትህ ያባርራቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 18:12