ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘዳግም 15:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በሰጠህ ተስፋ መሠረት ስለሚባርክህ፣ አንተ ለብዙ አሕዛብ ታበድራለህ እንጂ ከማንም አትበደርም፤ ብዙ አሕዛብን ትገዛለህ እንጂ ማንም አንተን አይገዛህም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 15:6