ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘዳግም 11:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) እነዚህን አሕዛብ ሁሉ ከፊታችሁ ያስወጣቸዋል፤ እናንተም፣ ከእናንተ ይልቅ ታላላቅና ብርቱ የሆኑትን አሕዛብ ታስለቅቃላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 11:23