ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘዳግም 10:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህም እግዚአብሔር (ያህዌ)፣ “ሂድ፤ ለአባቶቻቸው ለመስጠት ወደማልሁላቸው ምድር ገብተው እንዲወርሱ ሕዝቡን ምራ” አለኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 10:11