ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘዳግም 1:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ጊዜም ዳኞቻችሁን እንዲህ ስል አዘዝኋቸው፤ “በወንድሞቻችሁ መካከል የሚነሣውን ክርክር ያለ አድልዎ እዩት፤ ሙግቱ ወንድማማች በሆኑ እስራኤላውያን መካከል ወይም በአንድ እስራኤላዊና በመጻተኛ መካከል ቢሆን፣ በትክክል ፍረዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 1:16