ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘካርያስ 9:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ፤ እጅግ ደስ ይበልሽ፤አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፤ እልል በዪ፤እነሆ፤ ጻድቁና አዳኙ ንጉሥሽ፣ትሑት ሆኖ፣ በአህያ ላይ ተቀምጦ፣በአህያ ግልገል፣ በውርንጫዪቱ ላይ ሆኖወደ አንቺ ይመጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 9:9