ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘካርያስ 8:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤ “የአራተኛው፣ የአምስተኛው፣ የሰባተኛውና የዐሥረኛው ወር ጾሞች ለይሁዳ ቤት የደስታ፣ የተድላና የሐሤት በዓላት ይሆናሉ፤ ስለዚህ እውነትንና ሰላምን ውደዱ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 8:19