ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘካርያስ 7:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በማያውቋቸው በባዕዳን አሕዛብ መካከል በዐውሎ ነፋስ በተንኋቸው፤ ከእነርሱ በኋላ ማንም እስከማይመጣባትና እስከማይሄድባት ድረስ ምድሪቱ ባድማ ሆነች፤ መልካሚቱን ምድር ባድማ ያደረጓት በዚህ ሁኔታ ነው።’ ”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 7:14