ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘካርያስ 7:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ልባቸውን እንደ ባልጩት አጠነከሩ፤ እግዚአብሔር ጸባኦት በቀደሙት ነቢያት በኩል በመንፈሱ የላከውን ቃል ወይም ሕግ አልሰሙም፤ ስለዚህ እግዚአብሔር ጸባኦት እጅግ ተቈጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 7:12