ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘካርያስ 10:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በመከራ ባሕር ውስጥ ያልፋሉ፤የባሕሩ ማዕበል ጸጥ ይላል፤የዐባይም ጥልቅ ሁሉ ይደርቃል።የአሦር ትምክሕት ይዋረዳል፤የግብፅም በትረ መንግሥት ያበቃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 10:11