ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘካርያስ 1:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔም፣ “እነዚህስ ምን ሊያደርጉ መጡ?” አልሁ።እርሱም፣ “እነዚህ ቀንዶች ማንም ራሱን ቀና ማድረግ እንዳይችል ይሁዳን የበታተኑ ናቸው፤ እነዚህ የእጅ ሙያተኞች ግን የመጡት እነርሱን ሊያስደነግጧቸው፣ ሕዝቡን ለመበታተን በይሁዳ ምድር ላይ ቀንዳቸውን ያነሡትን የእነዚህን የአሕዛብ ቀንዶች ሰብሮ ለመጣል ነው” አለኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 1:21