ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘካርያስ 1:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ቀጥለህም እንዲህ እያልህ ስበክ፤ እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤ ‘ከተሞቼ እንደ ገና ብልጽግና ይትረፈረፍባቸዋል፤ እግዚአብሔርም እንደ ገና ጽዮንን ያጽናናል፤ ኢየሩሳሌምንም ይመርጣል።’ ”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 1:17