ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 6:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በመሶብ ያለውን እርሾ የሌለበት ቂጣ እንዲሁም አውራ በጉን የኅብረት መሥዋዕት አድርጎ ከእህሉና ከመጠጡ ቍርባን ጋር ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ያቅርብ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 6:17