ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 5:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ራሷን በማጒደፍ ለባሏ ያላትን ታማኝነት አጒድላ ከሆነ፣ ርግማን የሚያመጣውን ውሃ እንድትጠጣ ሲደረግ ውሃው ወደ ሰውነቷ ገብቶ ክፉ ሥቃይ ያመጣባታል፤ ሆዷ ያብጣል፤ ጭኗ ይሰልላል፤ በሕዝቦቿም ዘንድ የተረገመች ትሆናለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 5:27