ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 36:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲህም አሉ፤ “ምድሪቱን በዕጣ ከፋፍለህ ለእስራኤላውያን ርስት አድርገህ እንድትሰጣቸው እግዚአብሔር (ያህዌ) አንተን ጌታዬን ባዘዘ ጊዜ የወንድማችንን የሰለጰዓድን ድርሻ ለሴቶች ልጆቹ እንድትሰጥ አዞሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 36:2