ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 35:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ከተማውን መካከል በማድረግ ወደ ምሥራቅ ሁለት ሺህ ክንድ፣ ወደ ደቡብ ሁለት ሺህ ክንድ፣ ወደ ምዕራብ ሁለት ሺህ ክንድ፣ ወደ ሰሜን ሁለት ሺህ ክንድ ከከተማው ውጭ ለካ፤ እነዚህንም ቦታዎች ለከተሞቹ የግጦሽ መሬት ያደርጓቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 35:5