ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 34:27-29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

27. የአሴር ነገድ መሪ፣የሴሌሚ ልጅ አሒሁድ፤

28. የንፍታሌም ነገድ መሪ፣የዓሚሁድ ልጅ ፈዳሄል።”

29. እነዚህ በከነዓን ምድር ለእስራኤላውያን ርስት እንዲያከፋፍሉ እግዚአብሔር (ያህዌ) ያዘዛቸው ሰዎች ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 34