ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 34:23-28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

23. የዮሴፍ ልጅ የምናሴ ነገድ መሪ፣የሱፊድ ልጅ አኒኤል፤

24. የዮሴፍ ልጅ የኤፍሬም ነገድ መሪ፣የሺፍጣን ልጅ ቀሙኤል፤

25. የዛብሎን ነገድ መሪ፣የፈርናክ ልጅ ኤሊሳፈን፤

26. የይሳኮር ነገድ መሪ፣የሖዛ ልጅ ፈልጢኤል፤

27. የአሴር ነገድ መሪ፣የሴሌሚ ልጅ አሒሁድ፤

28. የንፍታሌም ነገድ መሪ፣የዓሚሁድ ልጅ ፈዳሄል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 34