ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 34:22-26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

22. የዳን ነገድ መሪ፣የዩግሊ ልጅ ቡቂ፤

23. የዮሴፍ ልጅ የምናሴ ነገድ መሪ፣የሱፊድ ልጅ አኒኤል፤

24. የዮሴፍ ልጅ የኤፍሬም ነገድ መሪ፣የሺፍጣን ልጅ ቀሙኤል፤

25. የዛብሎን ነገድ መሪ፣የፈርናክ ልጅ ኤሊሳፈን፤

26. የይሳኮር ነገድ መሪ፣የሖዛ ልጅ ፈልጢኤል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 34