ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 34:19-29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

19. ስማቸውም ይህ ነው፤ከይሁዳ ነገድ፣ የዮፎኒ ልጅ ካሌብ፤

20. ከስምዖን ነገድ፣የዓሚሁድ ልጅ ሰላሚኤል፤

21. ከብንያም ነገድ፣የኪስሎን ልጅ ኤልዳድ፤

22. የዳን ነገድ መሪ፣የዩግሊ ልጅ ቡቂ፤

23. የዮሴፍ ልጅ የምናሴ ነገድ መሪ፣የሱፊድ ልጅ አኒኤል፤

24. የዮሴፍ ልጅ የኤፍሬም ነገድ መሪ፣የሺፍጣን ልጅ ቀሙኤል፤

25. የዛብሎን ነገድ መሪ፣የፈርናክ ልጅ ኤሊሳፈን፤

26. የይሳኮር ነገድ መሪ፣የሖዛ ልጅ ፈልጢኤል፤

27. የአሴር ነገድ መሪ፣የሴሌሚ ልጅ አሒሁድ፤

28. የንፍታሌም ነገድ መሪ፣የዓሚሁድ ልጅ ፈዳሄል።”

29. እነዚህ በከነዓን ምድር ለእስራኤላውያን ርስት እንዲያከፋፍሉ እግዚአብሔር (ያህዌ) ያዘዛቸው ሰዎች ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 34