ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 33:19-30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

19. ከሪትማ ተነሥተው በሬሞን ዘፋሬስ ሰፈሩ።

20. ከሬሞን ዘፋሬስ ተነሥተው በልብና ሰፈሩ።

21. ከልብና ተነሥተው በሪሳ ሰፈሩ።

22. ከሪሳ ተነሥተው በቀሄላታ ሰፈሩ።

23. ከቀሄላታ ተነሥተው በሻፍር ተራራ ሰፈሩ።

24. ከሻፍር ተራራ ተነሥተው በሐራዳ ሰፈሩ።

25. ከሐራዳ ተነሥተው በማቅሄሎት ሰፈሩ።

26. ከማቅሄሎት ተነሥተው በታሐት ሰፈሩ።

27. ከታሐት ተነሥተው በታራ ሰፈሩ።

28. ከታራ ተነሥተው በሚትቃ ሰፈሩ።

29. ከሚትቃ ተነሥተው በሐሽሞና ሰፈሩ።

30. ከሐሽሞና ተነሥተው በምሴሮት ሰፈሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 33