ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 32:35-38 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

35. ዓጥሮትሾፋንን፣ ኢያዜርን፣ ዮግብሃን፣

36. ቤትነምራንና ቤትሃራንን የተመሸጉ ከተሞች አድርገው ሠሩአቸው፤ እንዲሁም ለበግና ለፍየል መንጎቻቸው ጒረኖዎች አበጁላቸው።

37. የሮቤልም ልጆች ሐሴቦንን፣ ኤልያሊንና ቂርያታይምን

38. እንዲሁም ስማቸው የተለወጠውን ናባውን፣ በአልሜዎንን፣ ሴባማንን ዐደሱ፤ ላደሷቸውም ከተሞች ስም አወጡላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 32