ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 29:36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሁሉም እንከን የሌለባቸው አንድ ወይፈን፣ አንድ አውራ በግና ዓመት የሆናቸው ሰባት ተባዕት የበግ ጠቦቶች የሚቃጠል መሥዋዕት በማድረግ ሽታው እግዚአብሔርን (ያህዌ) ደስ የሚያሰኝ ቍርባን በእሳት አቅርቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 29:36