ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 28:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከመጠጥ ቊርባኑ ጋር በመደበኛነት ከሚቀርበው የሚቃጠል መሥዋዕት ሌላ አንድ ተባዕት ፍየል የኀጢአት መሥዋዕት ሆኖ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ይቀርባል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 28:15