ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 28:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንደዚሁም ከእያንዳንዱ የበግ ጠቦት ጋር ለእህል ቊርባን የሚሆን በዘይት የተለወሰ የኢፍ አንድ ዐሥረኛ ልም ዱቄት አቅርቡ፤ ይህም ለሚቃጠል መሥዋዕት ሲሆን ሽታው ደስ የሚያሰኝና በእሳት ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የሚቀርብ መሥዋዕት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 28:13