ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 24:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በለዓምም እግዚአብሔር (ያህዌ) እስራኤልን መባረክ እንደ ወደደ ባየ ጊዜ፣ እንደ ሌላው ጊዜ ሁሉ አስማት ለመሻት አልሄደም፤ ነገር ግን ፊቱን ወደ ምድረ በዳ መለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 24:1