ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 16:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም፣ “ከእነዚህ ክፉ ሰዎች ድንኳን ራቍ የእነርሱ የሆነውን ማንኛውንም ነገር አትንኩ፤ ያለበለዚያ በእነርሱ ኀጢአት ሁሉ እናንተም ትጠፋላችሁ” ሲል ማኅበሩን አስጠነቀቀ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 16:26