ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 16:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሙሴም በጣም ተቈጣ፤ እግዚአብሔርንም (ያህዌ) “ቊርባናቸውን አትቀበል፤ እኔ ከእነዚህ ሰዎች የወሰድኩት አንድ አህያ እንኳ የለም፤ አንዳቸውንም አልበደልሁም” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 16:15