ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 14:34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምድሪቱን ለመሰለል በቈያችሁበት አርባ ቀን ልክ እያንዳንዱ ዓመት እንደ አንድ ዕለት ተቈጥሮ ስለ ኀጢአታችሁ አርባ ዓመት መከራ ትቀበላላችሁ፤ ምን ያህል በእናንተ ላይ እንደ ተነሣሁም ታውቃላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 14:34