ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 1:5-9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

5. የሚረዷችሁም ሰዎች ስም የሚከተለው ነው፦“ከሮቤል የሰዲዮር ልጅ ኤሊሱር፤

6. ከስምዖን የሱሪሰዳይ ልጅ ሰለሚኤል፤

7. ከይሁዳ የአሚናዳብ ልጅ ነአሶን፤

8. ከይሳኮር የሶገር ልጅ ናትናኤል፤

9. ከዛብሎን የኬሎን ልጅ ኤልያብ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 1