ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 1:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እስራኤላውያን ከግብፅ በወጡ በሁለተኛው ዓመት፣ በሁለተኛው ወር፣ በመጀመሪያው ቀን በሲና ምድረ በዳ ሳሉ እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ተናገረው፤ እንዲህም አለው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 1:1