ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 9:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሮንንም እንዲህ አለው፤ “የኀጢአት መሥዋዕት እንዲሆንልህ አንድ እንቦሳ እንዲሁም የሚቃጠል መሥዋዕት እንዲሆንልህ አንድ አውራ በግ፣ ወስደህ፣ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት አቅርባቸው፤ ሁለቱም እንከን የሌለባቸው ይሁኑ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 9:2