ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 8:32-35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

32. የተረፈውንም ሥጋና ኅብስት በእሳት አቃጥሉ።

33. የክህነት መቀበያችሁ ሥርዐት እስከሚፈጸምበት እስከ ሰባት ቀን ድረስ በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ቆዩ፤ ሥርዐቱንም ለመፈጸም ሰባት ቀን ይወስዳልና።

34. ዛሬ የተፈጸመው ይህ ሥርዐት ለእናንተ ማስተሰረያ እግዚአብሔር (ያህዌ) ያዘዘው ነው።

35. እንዳትሞቱ ሰባቱን ቀንና ሌሊት ከመገናኛው ድንኳን ደጃፍ አትለዩ፤ የእግዚአብሔርንም (ያህዌ) ሥርዐት ጠብቁ፤ የታዘዝሁት እንዲህ ነውና።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 8