ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 8:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሙሴም ወይፈኑን ዐረደ፤ ደሙንም ወስዶ መሠዊያውን ያነጻ ዘንድ በጣቱ የመሠዊያውን ቀንዶች ሁሉ ቀባ፤ የቀረውንም ደም በመሠዊያው ሥር አፈሰሰው። ለመሠዊያውም እንዲህ አድርጎ ያስተሰርይለት ዘንድ ቀደሰው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 8:15