ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 4:35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሥቡ ከኅብረት መሥዋዕት ጠቦት በወጣበት አኳኋን ሥቡን ሁሉ ያውጣ፤ ካህኑም በመሠዊያው ላይ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በእሳት በሚቀርበው መሥዋዕት ላይ ያቃጥለው። በዚህ መሠረት ሰውየው የሠራውን ኀጢአት ካህኑ ያስተሰርይለታል፤ ሰውየውም ይቅር ይባላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 4:35