ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 27:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ ‘አንድ ሰው ከወረሰው ርስት ላይ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የዕርሻ መሬት ቢቀድስ፣ ዋጋው የሚተመነው ለመሬቱ በሚያስፈልገው ዘር መጠን ይሆናል፤ ይኸውም ለአንድ ሆሜር መስፈሪያ የገብስ ዘር አምሳ ሰቅል ጥሬ ብር ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 27:16