ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 26:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔም ይህን አደርግባችኋለሁ፤ ድንገተኛ ድንጋጤ፣ የሚቀሥፍ፣ ዐይናችሁን የሚያጠፋና ሰውነታችሁን የሚያመነምን ትኩሳት አመጣባችኋለሁ፤ እህል የምትዘሩት በከንቱ ነው፤ ጠላቶቻችሁ ይበሉታልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 26:16