ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 22:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዕውር ወይም ሰባራ ወይም ጒንድሽ ወይም ማንኛውንም ዐይነት እከክ ወይም ቋቊቻ ወይም የሚመግል ቊስል ያለበትን እንስሳ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) አታቅርቡ፤ ከነዚህ መካከል የትኛውንም በመሠዊያው ላይ በእሳት የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) አታቅርቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 22:22