ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 22:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ለአሮን፣ ለልጆቹና ለእስራኤላውያን በሙሉ እንዲህ ብለህ ተናገር፤ ‘ከእናንተ ማንኛውም እስራኤላዊ ወይም በእስራኤል የሚኖር መጻተኛ ስእለት ለመፈጸም ወይም የበጎ ፈቃድ ስጦታ ለማበርከት ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የሚቃጠል መሥዋዕት የሚያቀርብ ቢሆን፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 22:18