ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 20:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ልጁን ለሞሎክ በመስጠት መቅደሴን አርክሶአልና፣ ቅዱሱን ስሜንም አቃልሎአልና፣ በዚያ ሰው ላይ ጠላት እሆንበታለሁ፤ ከወገኖቹም ለይቼ አጠፋዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 20:3