ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 20:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ ‘ንጹሕ በሆኑትና ንጹሕ ባልሆኑት እንስሳት እንዲሁም ንጹሕ በሆኑትና ንጹሕ ባልሆኑት ወፎች መካከል ልዩነት አድርጉ። ርኩስ ነው ብዬ በለየሁት በማንኛውም እንስሳ ወይም ወፍ ወይም በምድር ላይ በሚንቀሳቀስ በማንኛውም ነገር ራሳችሁን አታርክሱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 20:25