ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 19:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ ‘ባልንጀራህን አታጭበርብር፤ አትቀማውም፤“ ‘የሙያተኛውን ደመወዝ ሳትከፍል አታሳድር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 19:13