ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 15:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ካህኑም አንዱን ለኀጢአት መሥዋዕት፣ ሌላውንም ለሚቃጠል መሥዋዕት ያቅርብ፤ በዚህ መሠረት ስለ ፈሳሹ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ለሰውየው ያስተሰርይለታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 15:15