ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 14:54-57 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

54. ይህ ሕግ ለማንኛውም ተላላፊ የቈዳ በሽታ፣ ለሚያሳክክ ሕመም፣

55. በልብስና በቤት ላይ ለሚመጣ ተላላፊ በሽታ፣

56. ለዕብጠት፣ ለችፍታ ወይም ለቋቊቻ፣

57. አንድ ነገር ንጹሕ ወይም ርኩስ መሆኑ የሚታወቅበት ነው። ይህ ተላላፊ የቈዳ በሽታ እንዲሁም በልብስና በቤት ላይ ለሚወጣ ተላላፊ በሽታ የሚያገለግል ሕግ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 14