ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 14:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ካህኑ በመዳፉ ውስጥ ከቀረው ዘይት ጥቂቱን ወስዶ የሚነጻውን ሰው ቀኝ ጆሮ ታችኛውን ጫፍ፣ የቀኝ እጁን አውራ ጣትና የቀኝ እግሩን አውራ ጣት በበደል መሥዋዕቱ ደም ላይ ደርቦ ይቅባ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 14:17