ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 13:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሰባተኛው ቀን ካህኑ እንደ ገና ይመርምረው፤ ቊስሉ ከከሰመና በቈዳው ላይ ካልተስፋፋ፣ ካህኑ ሰውየው ንጹሕ መሆኑን ያስታውቅ፤ ቊስሉ ችፍታ እንጂ ሌላ አይደለም። ሰውየው ልብሱን ይጠብ፤ ንጹሕም ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 13:6